ጉመሮ (Capparis tomentosa) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።
ፍየል ቢበላው ወዲያው ይገድለዋል። ግመል ለ፪ ሳምንት በመርዙ ይታመማል።[1]
ፍሬውን የሚበላው አንዳንድ የቢራቢሮ ዝርያ፣ ዝንጀሮ፣ የደን አሳማ ነው።